
Kwam 🌳 waqqaa🌳
@abewakji
ID: 1421277660399943684
31-07-2021 01:13:21
6,6K Tweet
194 Takipçi
956 Takip Edilen

We will never forget this!!! We will make Isaias pay for this!! #Eritrea #Ethiopia #Redsea #Asab Abiy Ahmed Ali 🇪🇹


ኢትዮጵያ ሀገራችንን ስለጠበቅ እናመሰግናለን 😍 አንተ ባትኖር Tplf, OLA , Fano ኢትዮጵን ሶርያ አድርገውት ነበር! ፈጣሪ ሁሌ ካንተ ጋር ይሁን Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 Jawar Mohammed Milkessa Gemechu Shimelis Abdisa MayaD♍️ Ahmed🇪🇹 Suleiman Dedefo Daniel Kibret

የፌደራል መንግስት ለትግራይ የሚላከውን በጀት እና ማቆም ይኖርበታል!! በግልጽ የፕሪቶሪያ ስምምነት ፈርሷል!! ሻብያ ካለ ቪዛ ድንበር ጥሶ እየገባ ነው ህግ ይከበር !! Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 Getachew K Reda Shimelis Abdisa @#Ethiopia #Tigray

The federal government must take serious action!!! የፕሪቶረያ ስምምነት ፈረሷል!! ህግ ይከበር we need answers from the Federal government about this ???? Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 Shimelis Abdisa Suleiman Dedefo #Tigray #Oromiya Getachew K Reda


የፌዱራል መንግስት ቀይ መስመር ሊያሰምር ይገባል !!! ይሄ በግልፅ የኢትዮጵያ ህልውና እና የፌደራል መንግስትን መናቅ ነው Tpkf ላይ ወታደራዊም ይሁን ህጋዊ እርምጃ መወሰድ አለበት ይሄ ንቀት ነው Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 #Ethiopia #Tigray

ለዚች 1 ሊትረ Highland ፕላስቲክ ተብሎ የድሮን ጥይት ማባከን ተገቢ አይደለም 😂 የፌዱራል መንግስት እንደዚህ አይነት ቆሻሻ ቢያፀዳ መልካም ነው !! Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 Suleiman Dedefo Shimelis Abdisa #Oromiya #Ethiopia #Eritrea MayaD♍️ Ahmed🇪🇹



ይ ቀ ጥ ላ ል I'm back Abichu 😍😍 Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 MayaD♍️ Shimelis Abdisa #ENDF Ahmed🇪🇹 Jawar Mohammed #Asab #Oromiya #ethiopia #Tigray #Redsea #Afar #Eritrea

We love you Abiy Ahmed Ali 🇪🇹

ጀዋር ከስሮ ተሸንፎአል !! አሁን ጉዞው ወደ የማይታወቅ መንገድ ልምራችሁ እያለ ነው 2ኛ ገደል ሊከተን እምቢ ለጀዋር Jawar Mohammed Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 #Oromiya #Ethiopia Shimelis Abdisa


Always Ethiopia ❤️❤️ #Ethiopia Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 thank you Jawar Mohammed

Abichu We love you ጠላቶችህ አይናቸው እያየ ጆሮቸው እየሰሙ ገደል ይገባሉ !! ምንም ምድራዊ ኃይል የሚያቆምህ የለም !! ሁሌም ከጎንህ ነን Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹 MayaD♍️ Ahmed🇪🇹 #Ethiopia Shimelis Abdisa Suleiman Dedefo Redwan Hussien

ጃዋር በዘመኑ አንድ ትምህርት ቤት እና ላይበረሪ ለኦሮሞ ህዝብ ገንብቶ አያውቅም የጀዋር ጭንቅላት እና ነብስ የሚያቁት አንድ ነገር ብቻ ነው ብጥብጥ አመፅ እና ሞት Jawar Mohammed Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 Shimelis Abdisa Suleiman Dedefo #oromiya Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹

ኢትዮጵያ ትንሳኤ ከማምጣት የሚያቆመን ምንም ምድራዊ ኃይል የለም አብቹ እናመሰግናለን !! ጀዋር ሀገር ያፈርሳል ደም ያፈሳል አብቹ ተቋም እና ሀገር ይገነባል Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 Jawar Mohammed Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹 MayaD♍️ Dr. Chaltu Bongase 🇪🇹 #Ethio Suleiman Dedefo
