Amhara Media Corporation (@amecoonline) 's Twitter Profile
Amhara Media Corporation

@amecoonline

AMECO is a news, documentary and entertainment media that strives for the betterment of the life of the people since 1987 E.C

ID: 1053935314027331584

linkhttp://www.ameco.et calendar_today21-10-2018 09:05:34

18,18K Tweet

346,346K Takipçi

0 Takip Edilen

Amhara Media Corporation (@amecoonline) 's Twitter Profile Photo

#አንኳር "የዳኝነት ሥርዓቱ በሕዝብ ዘንድ አመኔታን ያተረፈ ግልጽና ውጤታማ ለማድረግ የፍትሕ ተቋማቱን አሠራር ማዘመን ያስፈልጋል።" ርእሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ #RuleOfLaw #አሚኮኢትዮጵያ #አንኳር

#አንኳር
"የዳኝነት ሥርዓቱ በሕዝብ ዘንድ አመኔታን ያተረፈ ግልጽና ውጤታማ ለማድረግ የፍትሕ ተቋማቱን አሠራር ማዘመን ያስፈልጋል።"    
ርእሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ
#RuleOfLaw #አሚኮኢትዮጵያ #አንኳር
Amhara Media Corporation (@amecoonline) 's Twitter Profile Photo

የቢሾፍቱ ከተማ አሥተዳደር ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በባሕር ዳር ከተማ የተሠሩ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ።

የቢሾፍቱ ከተማ አሥተዳደር ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች
በባሕር ዳር ከተማ የተሠሩ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ።
Amhara Media Corporation (@amecoonline) 's Twitter Profile Photo

"ሠንደቅ ዓላማው ታሪካችንን የምናወሳበት፤ የዛሬ ተግባራችን የምናጸናበት እና ነጋችንን የምንገነባበት ነው" ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ

"ሠንደቅ ዓላማው ታሪካችንን የምናወሳበት፤ የዛሬ ተግባራችን የምናጸናበት እና ነጋችንን የምንገነባበት ነው" ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ
Amhara Media Corporation (@amecoonline) 's Twitter Profile Photo

“ሰንደቅ ዓላማችን ለኢትዮጵያ ታላቅ የከፍታ ዘመን ብሥራት፣ ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጵያ ሕዳሴ” ጥቅምት 3/2018 ዓ.ም 18ኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን

“ሰንደቅ ዓላማችን ለኢትዮጵያ ታላቅ የከፍታ ዘመን ብሥራት፣ ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጵያ ሕዳሴ”
ጥቅምት 3/2018 ዓ.ም 18ኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን
Amhara Media Corporation (@amecoonline) 's Twitter Profile Photo

H.E. PM Abiy Ahmed Ali appoints Mr. Sandokan Debebe as Chief Commissioner of the newly established Ethiopian Nuclear Energy Commission. "Office of the Prime Minister"

H.E. PM Abiy Ahmed Ali appoints Mr. Sandokan Debebe as Chief Commissioner of the newly established Ethiopian Nuclear Energy Commission. 

"Office of the Prime Minister"
Amhara Media Corporation (@amecoonline) 's Twitter Profile Photo

#አንኳር "ኢትዮጵያ በዓባይ ወንዝ ላይ የምታራምደውን ፍትሃዊ የጋራ ተጠቃሚነት መርህ ዓለም ተረድቶታል።" ኡስታዝ ጀማል በሽር #ዓባይ #ሕዳሴግድብ #አሚኮኢትዮጵያ

#አንኳር
"ኢትዮጵያ በዓባይ ወንዝ ላይ የምታራምደውን ፍትሃዊ የጋራ ተጠቃሚነት መርህ ዓለም ተረድቶታል።"
ኡስታዝ ጀማል በሽር
#ዓባይ #ሕዳሴግድብ #አሚኮኢትዮጵያ