Addis Ababa University (@aau_official) 's Twitter Profile
Addis Ababa University

@aau_official

Addis Ababa University is Ethiopia's oldest institution for higher education and is a center of academic excellence. Telegram: t.me/aau_official

ID: 1705201326462849024

linkhttps://www.aau.edu.et/ calendar_today22-09-2023 12:44:52

255 Tweet

2,2K Followers

0 Following

Addis Ababa University (@aau_official) 's Twitter Profile Photo

Throwback to a breathtaking moment at the state-of-the-art Ashenafi Kebede Preforming Arts Center. Andrea Griminelli played morricone, attribute from an exceptional musician Ennio Morricone, one of the most iconic film composers of all time with the participation of Amedeo

Addis Ababa University (@aau_official) 's Twitter Profile Photo

Curious minds and bright smiles, Addis Ababa University students shine as they embrace their academic journeys. #addisababauniversity #ethiopia #ethiopianstudents #education #like #life #university

Curious minds and bright smiles, Addis Ababa University students shine as they embrace their academic journeys.

#addisababauniversity  #ethiopia #ethiopianstudents #education #like #life #university
Addis Ababa University (@aau_official) 's Twitter Profile Photo

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የስራ አመራር ቦርድ ህዳር 25 ቀን 2017 ዓ/ም ባደረገው ስብሰባ ለአምስት የዩኒቨርሲቲያችን ምሁራን የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጠ፡፡ በዚህም መሰረት:- 👉 ዶ/ር አለማየሁ ተ/ማርያም በስፔሻል ኒድስ ኢጁኬሽን 👉 ዶ/ር አስራት

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የስራ አመራር ቦርድ ህዳር 25 ቀን 2017 ዓ/ም ባደረገው ስብሰባ ለአምስት የዩኒቨርሲቲያችን ምሁራን የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጠ፡፡ በዚህም መሰረት:-
👉 ዶ/ር አለማየሁ ተ/ማርያም በስፔሻል ኒድስ ኢጁኬሽን
👉 ዶ/ር አስራት
Addis Ababa University (@aau_official) 's Twitter Profile Photo

ለግማሽ ሚሊዮን ዜጎች ፈውስና እንክብካቤ በግማሽ ዓመት *** የኢትዮጵያ ህዝብ ሆስፒታል የሆነው ጥቁር አንባሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ባለፉት ስድስት ወራት አምስት መቶ ሺህ ለሚጠጉ ህሙማን የህክምና አገልግሎት ሰጠ። በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጤና

ለግማሽ ሚሊዮን ዜጎች ፈውስና እንክብካቤ በግማሽ ዓመት
***
የኢትዮጵያ ህዝብ ሆስፒታል የሆነው ጥቁር አንባሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ባለፉት ስድስት ወራት አምስት መቶ ሺህ ለሚጠጉ ህሙማን የህክምና አገልግሎት ሰጠ።

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጤና
Addis Ababa University (@aau_official) 's Twitter Profile Photo

አንድ ብር እና ህብረት የገነባው ጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል *** ጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የተገነባው ከአንድ ብር ጀምሮ በተደረገ በመላው የኢትዮጵያ ህዝብ መዋጮ ሲሆን፤ ወዳጅ የውጭ ሀገር ሰዎችም አርዳታ አድርገው እንደነበር

አንድ ብር እና ህብረት የገነባው ጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል
***
ጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የተገነባው ከአንድ ብር ጀምሮ በተደረገ በመላው የኢትዮጵያ ህዝብ መዋጮ ሲሆን፤ ወዳጅ የውጭ ሀገር ሰዎችም አርዳታ አድርገው እንደነበር
Addis Ababa University (@aau_official) 's Twitter Profile Photo

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በአፍሪካ የመጀመርያውን ዓለማቀፍ የምልክት ቋንቋዎች ምርምር ጉባዔን በመጪው ጥር ወር ያስተናግዳል *** አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በአፍሪካ ለመጀመርያ ጊዜ የሚካሄደውን 15ኛው ዓለማቀፍ የምልክት ቋንቋዎች ምርምር ጉባዔን

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በአፍሪካ የመጀመርያውን ዓለማቀፍ የምልክት ቋንቋዎች ምርምር ጉባዔን በመጪው ጥር ወር ያስተናግዳል
***

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በአፍሪካ ለመጀመርያ ጊዜ የሚካሄደውን 15ኛው ዓለማቀፍ የምልክት ቋንቋዎች ምርምር ጉባዔን
Addis Ababa University (@aau_official) 's Twitter Profile Photo

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ያስገነባውን የድንገተኛ ህክምና ማዕከል በከፊል አገልግሎት አስጀመረ። *** የጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታልን የህክምና ልህቀት ማዕከል ለማድረግ እየተሰራ

Addis Ababa University (@aau_official) 's Twitter Profile Photo

ውድ የክርስትና እምነት ተከታይ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ፣ የቀድሞ ምሩቃን አንዲሁም አጋሮች እንኳን ለ2017 ዓ.ም ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ። ለእናንተ እንዲሁም ለወዳጆቻችሁ በዓሉ የአንድነት፣ የሰላምና የደስታ

Addis Ababa University (@aau_official) 's Twitter Profile Photo

የማዕድ ማጋራት ስነ-ስርዓት ዛሬ በጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል! እናመስግናለን!

Addis Ababa University (@aau_official) 's Twitter Profile Photo

Addis Ababa University mourns the loss of Dr. Befekadu Degife, a respected senior faculty member of the Department of Economics. His dedication to AAU spanned over half a century. With deepest sympathies, we extend our condolences to his family, students, and colleagues. Rest in

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጂኦፊዚክስ፣ ስፔስ ሳይንስና አስትሮኖሚ ተቋም የርዕደ መሬት ቅድመ ማስጠንቀቂያን በቴክኖሎጂ እና ሳይንሳዊ ምርምር ተደግፎ መረጃ እያቀረበ እንደሚገኝ ተገለፀ፡፡ የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ተመስገን

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ  የጂኦፊዚክስ፣ ስፔስ ሳይንስና አስትሮኖሚ ተቋም የርዕደ መሬት ቅድመ ማስጠንቀቂያን  በቴክኖሎጂ እና ሳይንሳዊ ምርምር ተደግፎ  መረጃ እያቀረበ እንደሚገኝ ተገለፀ፡፡

የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ተመስገን
Addis Ababa University (@aau_official) 's Twitter Profile Photo

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከኢትዮ-ጂቡቲ የምድር ባቡር ትራንስፖርት አ.ማ ጋር በትብብር መስራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ። ስምምነቱ በጥናትና ምርምር፣ በአቅም ግንባታ፣ በፈጠራ ስራ እና በመሰረተ ልማት ዝርጋታ ዙሪያ በትብብር

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከኢትዮ-ጂቡቲ የምድር ባቡር ትራንስፖርት አ.ማ ጋር በትብብር መስራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ። 

ስምምነቱ በጥናትና ምርምር፣ በአቅም ግንባታ፣ በፈጠራ ስራ እና በመሰረተ ልማት ዝርጋታ ዙሪያ በትብብር
Addis Ababa University (@aau_official) 's Twitter Profile Photo

በኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ስፖርት ፌስቲቫል የሚሳተፈው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ልዑካን ቡድን ሽኝት ተደረገለት **** በሽኝት መርሐግብሩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተጠባባቂ ፕሬዝዳንት ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር) የልዑካን ቡድኑ

በኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ስፖርት ፌስቲቫል የሚሳተፈው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ልዑካን ቡድን ሽኝት ተደረገለት
****
በሽኝት መርሐግብሩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተጠባባቂ ፕሬዝዳንት ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር) የልዑካን ቡድኑ
Addis Ababa University (@aau_official) 's Twitter Profile Photo

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተባበሩት መንግስታት የዘላቂ ልማት መፍትሔ ጥምረት የአፍሪካ ማዕከል ተከፈተ፡፡ የተባበሩት መንግስታት የዘላቂ ልማት ግቦችን በጥናትና በምርምር እንደዚሁም የመፈፀም ብቃት ለማሳደግ ይረዳ ዘንድ የተቋቋመው የዘላቂ

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተባበሩት መንግስታት የዘላቂ ልማት መፍትሔ ጥምረት የአፍሪካ ማዕከል ተከፈተ፡፡

የተባበሩት መንግስታት የዘላቂ ልማት ግቦችን በጥናትና በምርምር እንደዚሁም የመፈፀም ብቃት ለማሳደግ ይረዳ ዘንድ  የተቋቋመው የዘላቂ
Addis Ababa University (@aau_official) 's Twitter Profile Photo

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ "የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች የአየር ንብረት ለውጥ ፎረም ቋሚ ሴክሬታሪያት" ሆነ የፕላን እና ልማት ሚኒስቴር፣ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን ጨምሮ ከ34 የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ጋር በአየር ንብረት ለውጥ ዙሪያ በጋራ ለመስራት

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ "የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች የአየር ንብረት ለውጥ ፎረም ቋሚ ሴክሬታሪያት" ሆነ
የፕላን እና ልማት ሚኒስቴር፣ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን ጨምሮ ከ34 የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ጋር በአየር ንብረት ለውጥ ዙሪያ በጋራ ለመስራት
Taye Atske Selassie (@tayeatske) 's Twitter Profile Photo

Visited Ale Felege Selam Art School.A treasure trove of Ethiopian arts and an embodiment of gifted artists and curators.Yared School of Music,a center of invention and heritage of Ethiopian modern music.Both sources of inspiration,harmony and enormous socio-cultual significance.

Visited Ale Felege Selam Art School.A treasure trove of Ethiopian arts and an embodiment of gifted artists and curators.Yared School of Music,a center of invention and heritage of Ethiopian modern music.Both sources of inspiration,harmony and enormous socio-cultual significance.
Addis Ababa University (@aau_official) 's Twitter Profile Photo

A delegation led by Addis Ababa University’s Interim President, Samuel Kifle (Ph.D.), is participating in a four-day conference titled “Strengthening Africa-Europe Academic Partnership for Improving Intersectoral Governance” in Bordeaux, France, from April 1 to 4, 2025. The event