Addis Ababa Traffic Managment Agency (@aartma1) 's Twitter Profile
Addis Ababa Traffic Managment Agency

@aartma1

ID: 1073191105007620096

calendar_today13-12-2018 12:21:13

202 Tweet

32 Followers

196 Following

AA. PROSPERITY PARTY (@aa_prosperity) 's Twitter Profile Photo

"ለሁላችንም የምትሆነውን ኢትዮጵያ በትክክል መገንባት የምንችለው ሁላችንም ነገ ላይ ትኩረት ካደረግን ነው።" - ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ

"ለሁላችንም የምትሆነውን ኢትዮጵያ በትክክል መገንባት የምንችለው ሁላችንም ነገ ላይ ትኩረት ካደረግን ነው።"
- ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ
Hannaa Abdisa (@hannaalido) 's Twitter Profile Photo

አድስ አበባ የሁላችንም ከተማ ናት ተባብረን ኑረን ከተማዋን ለማልማት ተባብረን እንኑር ካልን ።ትምህርት የሚፈልጉ ሁሉ ትምህርታቸውን በአግባቡ መቀጠል አለባቸው። መቻቻል ካለ ፊንፊኔን ለሁላችንም ያደርሳል ለመላው🇪🇹ውያን ይበቃል!

አድስ አበባ የሁላችንም ከተማ ናት ተባብረን ኑረን ከተማዋን ለማልማት ተባብረን እንኑር ካልን ።ትምህርት የሚፈልጉ ሁሉ ትምህርታቸውን በአግባቡ መቀጠል አለባቸው።
መቻቻል ካለ ፊንፊኔን ለሁላችንም ያደርሳል ለመላው🇪🇹ውያን ይበቃል!
Kirkos prosperity party (@kirkosppp) 's Twitter Profile Photo

"ለሁላችንም የምትሆነውን ኢትዮጵያ በትክክል መገንባት የምንችለው ሁላችንም ነገ ላይ ትኩረት ካደረግን ነው።" - ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ

"ለሁላችንም የምትሆነውን ኢትዮጵያ በትክክል መገንባት የምንችለው ሁላችንም ነገ ላይ ትኩረት ካደረግን ነው።"
- ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ
Addis Ababa Traffic Managment Agency (@aartma1) 's Twitter Profile Photo

Extremists, get your hands off Addis Ababa. Our city is on a journey of change and development. #Wecondemnextremism #ExtremistshandsoffAddisAbaba #thecityofjustice #handsoffschools

Addis Ababa Traffic Managment Agency (@aartma1) 's Twitter Profile Photo

Why are extremists advocating for conflict while the city administration promises to resolve issues through dialogue? #Wecondemnextremism #ExtremistshandsoffAddisAbaba #thecityofjustice #handsoffschools

Addis Ababa Traffic Managment Agency (@aartma1) 's Twitter Profile Photo

Attempting to create a schism among people by interpreting leaders' speeches out of context is against morality. #Wecondemnextremism #ExtremistshandsoffAddisAbaba #thecityofjustice #handsoffschools

AA. PROSPERITY PARTY (@aa_prosperity) 's Twitter Profile Photo

"ሰላማችንን የማስጠበቅ ስራ አጠናክረን እንቀጥል፤ በልማታችንም ላይ እጅ ለእጅ ተያይዘን እንዝመት!!" - ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ

"ሰላማችንን የማስጠበቅ ስራ አጠናክረን እንቀጥል፤ በልማታችንም ላይ እጅ ለእጅ ተያይዘን እንዝመት!!" - ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ
Addis Ababa Traffic Managment Agency (@aartma1) 's Twitter Profile Photo

አዲስ አበባ በ60/90 ቀናት ፕሮግራም 14 ብሎኮች 482 ቤቶችን ገንብታ ዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ውስጥ ለሚገኙ ወገኖቻችን ማስተላለፍ የቻለች ከተማ! #Extremistshandsofaddis#Addisisshining#handsoffAddis#thecityofjustice

Addis Ababa Traffic Managment Agency (@aartma1) 's Twitter Profile Photo

አዲስ አበባ በ60/90 ቀናት ፕሮግራም 14 ብሎኮች 482 ቤቶችን ገንብታ ዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ውስጥ ለሚገኙ ወገኖቻችን ማስተላለፍ የቻለች ከተማ! #Wecondemnextremism #ExtremistshandsoffAddisAbaba #thecityofjustice #handsoffschools

Addis Ababa City Communication (@addisababacity1) 's Twitter Profile Photo

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአዲስ አደረጃጀት የተቋቋመው የፀረ ሙስና ኮሚቴ 127 ክስ ለመመስረት የሚያስችሉ ጥቆማዎችን ማሰባሰብ መቻሉን የኮሚቴው ሰብሳቢና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሰላምና ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ሊዲያ ግርማ ገልፀዋል።

ከ127 ከሕዝብ የተሰበሰቡ ጥቆማዎች መካከል 64 የሚሆኑትን በፍጥነት በመለየትና የክስ መዝገብ በማደራጀት ለሕግና ምርመራ ንዑስ ኮሚቴ መመራቱን ጨምሮ 37 ጥቆማዎች በቂ መረጃ በማሰባሰብ የክስ መዝገብ የማደራጀት ሥራ መሰራት መቻሉንም ተናግረዋል።

Addis Ababa Traffic Managment Agency (@aartma1) 's Twitter Profile Photo

ፍጥነት ለአትሌቶች እንጂ ለአሽከርካሪዎች አይጠቅምም!በዓሉ በሰላም በጤና እና በህይወት ከሚወዱት ቤተሰብዎ ጋር ለማሳለፍየፍጥነት ወሰንን አክብረው ያሽከርክሩ!

Addis Ababa Traffic Managment Agency (@aartma1) 's Twitter Profile Photo

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ! youtu.be/pWpvOMWVwlU via YouTube

Addis Ababa City Communication (@addisababacity1) 's Twitter Profile Photo

"እንኳን ለጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ !የፍቅርና የምህረት በዓል ስናከብር እኛም እንደ ህዝብ ይቅር በመባባል በፍቅር በመተሳሰብና በመተጋገዝ መሆን እንዳለበት ሁላችንም ማስታወስ ይገባናል። የይቅርታና የሰላም ይሁንልን!

"እንኳን ለጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ !የፍቅርና የምህረት በዓል ስናከብር እኛም እንደ ህዝብ ይቅር በመባባል በፍቅር በመተሳሰብና በመተጋገዝ መሆን እንዳለበት ሁላችንም ማስታወስ ይገባናል። የይቅርታና የሰላም ይሁንልን!
Bikiltu Mosisa (@bikiltumosisa1) 's Twitter Profile Photo

#ሰውነትንያስቀደመመሪ‼️👌 ሰውየው እያሰራ ያለውን ፕሮጀክቶችን በበዓል ቀናትም ይጎበኛል ፤ በቅርበት ያለ እረፍት ይከታተላል ፤ ሁሌም ስራ ላይ ነው‼️‼️

Adanech Abiebie (@adanechabiebie) 's Twitter Profile Photo

We held a fruitful discussion with #Ethiopian diaspora community in #WashingtonDC. In our discussion, we provided detailed information about investment opportunities in Addis Ababa.Apart from the distorted information in various media channels,1/3

We held a fruitful  discussion with #Ethiopian diaspora community in #WashingtonDC.
In our discussion, we provided detailed information about investment opportunities in Addis Ababa.Apart from the distorted information in various media channels,1/3
Adanech Abiebie (@adanechabiebie) 's Twitter Profile Photo

the diaspora community realized addis Ababa’s great initiative towards people-oriented works and completed and ongoing mega projects. The community showed its interest to be part of the initiatives. At the same time, the diaspora community promised to give 200,000$ support 2/3

ALEMAYEHU TEGENU (@alemayehutegenu) 's Twitter Profile Photo

The Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD) will not only be Africa’s largest dam, but it is also essential for future cooperation and development in the Nile River Basin and East African region. #GERD #AFRICAN_DAM Bloomberg Politics BBC News Africa House Foreign Affairs Committee Dems

The Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD) will not only be Africa’s largest dam, but it is also essential for future cooperation and development in the Nile River Basin and East African region. #GERD #AFRICAN_DAM <a href="/bpolitics/">Bloomberg Politics</a> <a href="/BBCAfrica/">BBC News Africa</a> <a href="/HouseForeign/">House Foreign Affairs Committee Dems</a>