Truth Prevails🇪🇹🇺🇸🇪🇹(@YirguEdilu) 's Twitter Profile Photo

እመኑት፣ በማመናችሁ አትሳሳቱም! ሰውዬውንና ስርአቱን የተወሰኑ ግሩፖች የግል ንብረት አድርጎ ከመመልከት ቅዥታችን እንውጣ። የሁሉም ናቸው!

#UnityForEthiopia #Peace4Ethiopia
account_circle
Truth Prevails🇪🇹🇺🇸🇪🇹(@YirguEdilu) 's Twitter Profile Photo

ለሀገር ብለን በሆነው ነገር ቂም የያዘብን ጊዜ ተለወጠ ብለው እንዲሸኑብን አንፍቀድ። ለሀገር ሰላምና አንድነታችን ተብሎ የሚለወጥ ጊዜ እንጂ ሀገር ላይ የሚለወጥባት ጊዜ የለም። ሀገር ትቀጥላለች!

ለሀገር ብለን በሆነው ነገር ቂም የያዘብን ጊዜ ተለወጠ ብለው እንዲሸኑብን አንፍቀድ። ለሀገር ሰላምና አንድነታችን ተብሎ የሚለወጥ ጊዜ እንጂ ሀገር ላይ የሚለወጥባት ጊዜ የለም። ሀገር ትቀጥላለች! #Peace4Ethiopia #UnityForEthiopia
account_circle
Digafie Debalke - (Twipoetry - for Peacebuilding)(@bahrzaf) 's Twitter Profile Photo

Silence
When the word 'pain' fails to capture pain,
When 'sorrow' is insufficient,
When 'anguish' is incapable,
The only potent 'word' is silence.
It is in that imploring silence,
that the earth shattering
loud resistance is being born.

#Peace4Ethiopia
 Silence 
When the word 'pain' fails to capture pain,
When 'sorrow' is insufficient,
When 'anguish' is incapable,
The only potent 'word' is silence.
It is in that imploring silence,
that the earth shattering 
loud resistance is being born.
account_circle
Truth Prevails🇪🇹🇺🇸🇪🇹(@YirguEdilu) 's Twitter Profile Photo

'ለምን ተጣላችሁ እዬዬ፣
ለምን ታረቃችሁ እዬዬ' እብደት ነው!

'ለምን ተጣላችሁ እዬዬ፣
ለምን ታረቃችሁ እዬዬ' እብደት ነው!
#Peace4Ethiopia #UnityForEthiopia
account_circle
Truth Prevails🇪🇹🇺🇸🇪🇹(@YirguEdilu) 's Twitter Profile Photo

በርካታ ዳገቶችንና ቁልቁለትን አልፎ ወደሜዳው እየገሰገሰ ያለ ጀግና ነው። ወደሜዳ በተቃረበ ቁጥር መንጫጫት እንደሚበዛ ግልፅ ነው። በትእግስትና ቆራጥነት ትኩረትን ጉዞው ላይ ማድረግ ግድ ነው።

በርካታ ዳገቶችንና ቁልቁለትን አልፎ ወደሜዳው እየገሰገሰ ያለ ጀግና ነው። ወደሜዳ በተቃረበ ቁጥር መንጫጫት እንደሚበዛ ግልፅ ነው። በትእግስትና ቆራጥነት ትኩረትን ጉዞው ላይ ማድረግ ግድ ነው። #UnityForEthiopia #Peace4Ethiopia
account_circle
Truth Prevails🇪🇹🇺🇸🇪🇹(@YirguEdilu) 's Twitter Profile Photo

በሁሉም በኩል ያለው ጽንፈኝነት እኩል የሀገር ስጋት ነው። ስለአንዱ ጽንፈኛ 24/7 ስንዘፍን ሌላኛው ጽንፈኛ እንዳይውጠን መጠንቀቅ አለብን።

በሁሉም በኩል ያለው ጽንፈኝነት እኩል የሀገር ስጋት ነው። ስለአንዱ ጽንፈኛ 24/7 ስንዘፍን ሌላኛው ጽንፈኛ እንዳይውጠን መጠንቀቅ አለብን።
#UnityForEthiopia #Peace4Ethiopia
account_circle
Prosperity For All(@ademodp) 's Twitter Profile Photo

በእርግጠኝነት የምነግርህ እየሄደበት ያለው መንገድ ገብቶህ ከደገፍከው ተስፋ አትቆጥርበትም። እንዲረዳን ከመድከም ይልቅ እሱን ለመረዳት እንድከም። ያኔ እውነት ይገለጥልናል።

#UnityForEthiopia
#Peace4Ethiopia
account_circle
Truth Prevails🇪🇹🇺🇸🇪🇹(@YirguEdilu) 's Twitter Profile Photo

ለዚህች ሀገር አንድነት፣ ቀጣይነት እና ብልፅግና የማይጠቅሙ ሃሳቦችን ባለማጋራት ለሀገራችን ትንሿን መስዋእትነት እንክፈል።

ለዚህች ሀገር አንድነት፣ ቀጣይነት እና ብልፅግና የማይጠቅሙ ሃሳቦችን ባለማጋራት ለሀገራችን ትንሿን መስዋእትነት እንክፈል። 
#Peace4Ethiopia #UnityForEthiopia
account_circle
Truth Prevails🇪🇹🇺🇸🇪🇹(@YirguEdilu) 's Twitter Profile Photo

ላመንበት ነገር ስንታገል በሚገጥሙን ምቾት ማጣቶች አንጨነቅ። ትእግስት ካለ የማናሸንፈው የለም።

ላመንበት ነገር ስንታገል በሚገጥሙን ምቾት ማጣቶች አንጨነቅ። ትእግስት ካለ የማናሸንፈው የለም።
#UnityForEthiopia #Peace4Ethiopia
account_circle
Truth Prevails🇪🇹🇺🇸🇪🇹(@YirguEdilu) 's Twitter Profile Photo

'ከራሷ ጋር በሰላም የምትኖር አፍሪካን አልማለሁ።' ማንዴላ
🇪🇹ከራሷ ጋር በሰላም የምትኖር ኢትዮጵያን እናልማለን። ከራሷ ጋር በሰላም የምትኖር አዲስ አበባ/ፍኒፊኔን እናልማለን። ፀባችን ከራሳችን ጋር ነው።

'ከራሷ ጋር በሰላም የምትኖር አፍሪካን አልማለሁ።' ማንዴላ
🇪🇹ከራሷ ጋር በሰላም የምትኖር ኢትዮጵያን እናልማለን። ከራሷ ጋር በሰላም የምትኖር አዲስ አበባ/ፍኒፊኔን እናልማለን። ፀባችን ከራሳችን ጋር ነው።
#Peace4Ethiopia #UnityForEthiopia
account_circle
Truth Prevails🇪🇹🇺🇸🇪🇹(@YirguEdilu) 's Twitter Profile Photo

ኳስ በመሬት ማድረግ ባለብን ሰአት ኳስ በመሬት ማድረግ አለብን። ግዜው የህዳሴው ግድብ ላይ ትኩረት ማድረግ ያለብን ነው።

ኳስ በመሬት ማድረግ ባለብን ሰአት ኳስ በመሬት ማድረግ አለብን። ግዜው የህዳሴው ግድብ ላይ ትኩረት ማድረግ ያለብን ነው። #GERD 
#UnityForEthiopia #Peace4Ethiopia
account_circle
Truth Prevails🇪🇹🇺🇸🇪🇹(@YirguEdilu) 's Twitter Profile Photo

The fact that the extremists, the terrorists, the seemingly neutral wolves, the diaspora, the Machavelli-Sebhatisms are all pointing at him makes us support him even more.

The fact that the extremists, the terrorists, the seemingly neutral wolves, the diaspora, the Machavelli-Sebhatisms are all pointing at him makes us support him even more.
#Peace4Ethiopia #UnityForEthiopia
account_circle
Truth Prevails🇪🇹🇺🇸🇪🇹(@YirguEdilu) 's Twitter Profile Photo

ሰውነታትን ወደፊት እግራችን ወደኋላ እንዳሆን እንጠንቀቅ። የድሮ ሴራዎችን፣ ተንኮሎችን እና ውሸቶችን ወደ ኃላ ሄደን አጥንተን የመኮረጅ ምልክት ይታያል።