Solomon Wogayehu/አምደ ሚካኤል(@solomonfikru3) 's Twitter Profileg
Solomon Wogayehu/አምደ ሚካኤል

@solomonfikru3

Born in Addis (የአብነት ሰፈር ልጅ), went to Addis Ketema HS, Entoto Technical HS, Addis Ababa University, Institute of Advanced Studies (IAS), University of Maryland.

ID:4440626547

calendar_today10-12-2015 19:36:43

7,2K Tweets

964 Followers

668 Following

Solomon Wogayehu/አምደ ሚካኤል(@solomonfikru3) 's Twitter Profile Photo

በኢህአፓ ግዜ የእናቶች የኡኡታ ኮሚቴ ነበር እናቶች ማታ ማታ በያሉበት ኡኡ ይሉ ነበር ሰሚ ግን የለም እራሳቸውንና አካባቢያቸውን ከመበጥበጥ በስተቀር የፈየደው ነገር የለም
እሁንእድሜ ለቴክኖሎጂ በሶሺያል ሚዲያ ሁላችንም ኡኡ እያልን ነው ሰሚ የለም

account_circle
U.S. Embassy Addis(@USEmbassyAddis) 's Twitter Profile Photo

Congratulations !
Sisay Lemma clinched his first Boston Marathon victory on Monday, crossing the finish line with an impressive time of 2:06:17.
Despite setbacks in 2017 and 2022, and a 30th place finish in his 2019 run, Sisay's dedication and perseverance have

Congratulations #Ethiopia! Sisay Lemma clinched his first Boston Marathon victory on Monday, crossing the finish line with an impressive time of 2:06:17. Despite setbacks in 2017 and 2022, and a 30th place finish in his 2019 run, Sisay's dedication and perseverance have
account_circle
Solomon Wogayehu/አምደ ሚካኤል(@solomonfikru3) 's Twitter Profile Photo

የብሽቀት መጨረሻ ላይ ደረሳቹህ አይደል? የአንተ ፅሁፍ መካከለኛውን ሰው እንደሚገፋው የምታውቅ አልመሰለኝም
ከወጣቶቹ ቁርጠኝነት በላይ የአንተ አይነቱ መንግስትና ህዝብ በጣም መራራቁን ያሳያል
በነገራችን ላይ ድመት ብለሃተኛና ደፋር ነች

account_circle
Solomon Wogayehu/አምደ ሚካኤል(@solomonfikru3) 's Twitter Profile Photo

ዓላማቸው ምንም ይሁን ምን የቆረጡ ወንዶች ግን አሉ

ጦርነት መፍትሄ አይሆንም ግን ግን ለሌሎች ሲሉ በሚያምኑበት አላማ ሁሉ ነገራቸውን ትተው ለመሰዋት የቆረጡትን አለማድነቅ አይቻልም
ሀገሬ ብዙ ጀግኖች አጣች

ታሪክ ሰሪ ህዝብ ሳይሆን ጥቂቶች ናቸው

account_circle
Solomon Wogayehu/አምደ ሚካኤል(@solomonfikru3) 's Twitter Profile Photo

ከ40 ሚሊዮን ህዝብ ጋር ተጣልተህ መረጋጋት የሚባል ነገር እንጅሩ

ሀገርን በፍቅርና በጥበብ ነው እንጂ
በድሮን ማስተዳደር አይቻልም

account_circle
Bureau of African Affairs(@AsstSecStateAF) 's Twitter Profile Photo

The United States joins Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) - ኢሰመኮ and others in calling for a full investigation into the killing of Batte Urgessa.  Justice and accountability are critical for breaking the cycle of violence.

account_circle
Solomon Wogayehu/አምደ ሚካኤል(@solomonfikru3) 's Twitter Profile Photo

እግዚሀብሄር ሰላሙን ያምጣ እንጂ እንዚህ ሀፃናት ደብተርና ኳስ መያዝ ሲገባቸው የጦር መሳሪያ ታጥቀው በዱር በገደሉ መስዋትነት መክፈላቸው ያማል
የምትፖስትቱን የማታውቁ ፈጣሪ ይቅር ይበላቹህ

account_circle
Solomon Wogayehu/አምደ ሚካኤል(@solomonfikru3) 's Twitter Profile Photo

የማህበራዊ ዘርፍ አማካሪ በስድብ በእርግማን በዛቻ በጥንቆላ በማወናበድ እና በብሸቀት የሚፅፍ ከሆነ እውነትም ሀገርና መሪ የለም
ማህበረሰብ የሚያዋርድ እንዴት አማካሪ ይሆናል

መዛበር እንደተረጎምከው ከሆነ መንግስት ነው እየዛበረ ያለው

account_circle
Solomon Wogayehu/አምደ ሚካኤል(@solomonfikru3) 's Twitter Profile Photo

በወቅቱ ተደስተንበታል፣ ተቆዝመንበታል፣ ትዝታችንን አከማችተንበታል
መልከም እረፍት ይሁንልህ ሙሉቀን መለሰ

Muluken Melesse minew kerefede Lyrics ሙሉቀን መለሰ ምንው ከረፈደ ግጥም youtu.be/_9j5c7KETXQ?si… via YouTube

በወቅቱ ተደስተንበታል፣ ተቆዝመንበታል፣ ትዝታችንን አከማችተንበታል መልከም እረፍት ይሁንልህ ሙሉቀን መለሰ Muluken Melesse minew kerefede Lyrics ሙሉቀን መለሰ ምንው ከረፈደ ግጥም youtu.be/_9j5c7KETXQ?si… via @YouTube
account_circle
፲YዐBA 🇪🇹🇪🇷(@iyoba4u) 's Twitter Profile Photo

የ' መንግሥት ደጋፊዎች ጠ/ሚሩ ሥልጣን የያዙበትን 6ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ ሰልፍ እየወጡ ይገኛል፣ ሆኖም 'ጦርነት ይቁም ሰላም ይስፈን' በሚል ሰልፍ ለማድረግ ሞክረው የነበሩት ለእስር ሲዳረጉ ይታያል።

DW Amharic

dw.com/am/%E1%8B%A8%E…

account_circle
Solomon Wogayehu/አምደ ሚካኤል(@solomonfikru3) 's Twitter Profile Photo

የጣሉልህን ፍርፋሪ የምትለቃቅም ስትሆን ህዝብን ከህዝብ ለማጫረስ እንዲህ የወረደ አልባሌ ትሞነጭራለህ
ወላሂ ሁለተኛ አማራ አልሆንም ያለችውን ህፃን የት እንደሆነ አይጠፋህም
ተጠያቂው ህግ አስከብራለሁ የሚለው ሀገወጡ የፒፒ መንግስት ነው

account_circle
Solomon Wogayehu/አምደ ሚካኤል(@solomonfikru3) 's Twitter Profile Photo

በዜጎች ልብ ውስጥ የተሰበረውን በፓርክና በአበባ ግንባታ አትጠግነውም
ሰላምና ደህንነት ማስጠበቅ ያልቻለ መንግስት ስሙ Failed state ይባላል
አንተን ብሎ ዲያቆን የማህበራዊ አገልግሎት አማካሪ ከንቱ

account_circle
Solomon Wogayehu/አምደ ሚካኤል(@solomonfikru3) 's Twitter Profile Photo

ስኬት የሚለካው ዜጎች በሰላም ወጥተው መግባት ሲችሉ በማንነቱ ሳይሰደድ ሳይገደል ሳይታሰር በፈለገው የሀገሪቱ ክፍል የመኖርና የመስራት መብቱ ሲከበር
የሆነው ግን 6 ዓመት ሙሉ ጦርነት መፈናቀል ሰደትእስር ጉቦኝነት አድሏዊነት የተነሰራፋው

account_circle
Phጨ(@kyisfa) 's Twitter Profile Photo

ኢትዮጵያ በታሪኳ አይታው የማታውቅ ህፃን መሪ ሰጥቷት ስሜቱ በተጎዳ ቁጥር ካድሬዎቹን አበል እየከፈለ በጭንቀት ማዲያት ያለበሰውን ፎቶውን ካኒተራ ላይ አሳትሞ ጎዳና ላይ ያስጨፍራል!! Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 ኢትዮጵያ ባንተ አፈረች!!

ኢትዮጵያ በታሪኳ አይታው የማታውቅ ህፃን መሪ ሰጥቷት ስሜቱ በተጎዳ ቁጥር ካድሬዎቹን አበል እየከፈለ በጭንቀት ማዲያት ያለበሰውን ፎቶውን ካኒተራ ላይ አሳትሞ ጎዳና ላይ ያስጨፍራል!! #እግዚኦ @AbiyAhmedAli ኢትዮጵያ ባንተ አፈረች!!
account_circle