profile-img
🇪🇹Habtamu kassie🇪🇹

@habtish24

I think, therefore I am. love, politics and literature. Football enthusiast.
#Tweets are personal!
sport journalist @EBC

calendar_today29-01-2019 15:41:52

1,3K Tweets

1,2K Followers

1,2K Following

🇪🇹Habtamu kassie🇪🇹(@habtish24) 's Twitter Profile Photo

የአደይ አበባ ስታድየም በግዜ ባለመጠናቀቁ ወጪው የ 13.3 ቢሊየን ብር ጭማሪ አሳይቷል።
ስታድየሙ ሲጀመር በ5.7 ቢሊየን ብር ለማጠናቀቅ ቢታሰብም አሁን ላይ ግንባታውን እየሰራ ያለው የቻይና መንግስታዊ ድርጅት 19 ቢሊየን ብር ጠይቋል።

የአደይ አበባ ስታድየም በግዜ ባለመጠናቀቁ ወጪው የ 13.3 ቢሊየን ብር ጭማሪ አሳይቷል። ስታድየሙ ሲጀመር በ5.7 ቢሊየን ብር ለማጠናቀቅ ቢታሰብም አሁን ላይ ግንባታውን እየሰራ ያለው የቻይና መንግስታዊ ድርጅት 19 ቢሊየን ብር ጠይቋል።
account_circle