Assaye Derbie (@asayederbie) 's Twitter Profile
Assaye Derbie

@asayederbie

The North Remembers.

ID: 2235383329

calendar_today08-12-2013 02:54:48

1,1K Tweet

40,40K Followers

587 Following

Assaye Derbie (@asayederbie) 's Twitter Profile Photo

ይቅርብህ እያሉት ዘሎ ገብቶ ወሎ፤ አጭደው እየወቁ አ'ረጉት ወበሎ። የጁላ ጦር ላስታ ላይ አልተረፈም።

Assaye Derbie (@asayederbie) 's Twitter Profile Photo

የአማራ ሕዝብ በዚህ አገዛዝ በጣም ከመንገፍገፉ የተነሳ ፋኖ የተባሉ ልጆቹን ቀርቶ የትኛውንም አሸናፊ ኃይል ለመቀበል ዝግጁ ነው። ስለዚህ የግዳጅ ሰልፉን እርሳና ሰልፍህን አሰማምር።

Assaye Derbie (@asayederbie) 's Twitter Profile Photo

እንደዚህ አይነት የተትረከረከ የቁልቁለት ጨዋታ ውስጥ የለሁበትም። በጣም ነው የሚያሳፍረው❗️ ዝንታለም አማራ።

Assaye Derbie (@asayederbie) 's Twitter Profile Photo

በክረምቱ መግቢያ ፥ አትምጡ እያሏቸው፤ ዝናቡ ዶፍ ጥሎ ፤ ጎርፍ ሆኖ ፈጃቸው።

Assaye Derbie (@asayederbie) 's Twitter Profile Photo

በአማራ የስለት ገንዘብ የምትተዳደረውን ቤተክርስቲያን በጸረ አማራ ጳጳሳት የሞሏትና ለፕሮስፐሪቲ ጎስፔል የገበሩት አባቶች ለአዳነች አቤቤ የሸለሙትን የወርቅ መስቀል ስትመለከት የአማራ ሲኖዶስ በፍጥነት መመሥረት እንዳለበት ይገባኻል።

Assaye Derbie (@asayederbie) 's Twitter Profile Photo

አማራ ጠል የሆኑትና የሚመሯትን ቤተክርስቲያን አኩርፈው የከረሙት ፓትሪያርክ እነ አቡነ አብርሐምና እነ አቡነ ጴጥሮስ ለቅቀው እነ ሳዊሮስ ከተተኩ በኋላ ከቀድሞ ድብርታቸው ተላቅቀው ውሎና አዳራቸውን ከብልጽግና ጋር አድርገዋል።

"የአሳምነው ልጅ❗️" "ፈጠን ብለህ ትጥቁን ፍታው...❗️" የሚለው ድምጽ ከጆሮዬ አልጠፋ አለኝ። መገን ጎጃም❗️

Assaye Derbie (@asayederbie) 's Twitter Profile Photo

ለደጋ ዳሞቱ ጀብዱ ከወገቤ ጎንበስ ብዬ እጅ ነስቻለሁ👌 የሚገርም ነው። የሚደንቅ ነው።

ለደጋ ዳሞቱ ጀብዱ ከወገቤ ጎንበስ ብዬ እጅ ነስቻለሁ👌
የሚገርም ነው።
የሚደንቅ ነው።
Assaye Derbie (@asayederbie) 's Twitter Profile Photo

የዳሞቱን ድል ላከብር እየወጣሁ ነው። እዚያ ቦታ ከተገናኘን ስለ ወጪው እንዳታስቡ 😂

ጠቅላዩ እንደዛሬ ተተርትሮ አያውቅም። እናም ኢትዮ ፎረም የዐቢይን ውሸትና የሚጣረስ ሪፖርት የሚያጋልጥበት የአንድ ወር ሥራ አግኝቶል። 😂

Assaye Derbie (@asayederbie) 's Twitter Profile Photo

የፋሽስቱ ዐቢይ አሕመድ አገዛዝ በዶክተር የወንደሰን አሰፋ “የነፃነት ሰልፍ” በሚለው መጽሐፍ ሲጋለጥ❗️ የዐቢይ ሚኒስትሮች የብሔር ስብጥር👇 ኦሮሞ = 14 አማራ = 1 ሌሎች = 0 የፌደራል ፖሊስ👇

የፋሽስቱ ዐቢይ አሕመድ  አገዛዝ በዶክተር የወንደሰን አሰፋ “የነፃነት ሰልፍ” በሚለው መጽሐፍ ሲጋለጥ❗️
የዐቢይ ሚኒስትሮች የብሔር ስብጥር👇
 ኦሮሞ = 14 
አማራ = 1 
ሌሎች = 0
የፌደራል ፖሊስ👇
Assaye Derbie (@asayederbie) 's Twitter Profile Photo

ዐቢይ አሕመድ ወደ ጦርነት ቢገባ ከጀርባው የሚወጋው የተቆጣ ሕዝብ እንጂ ደጀን ሆኖ የሚወጣ አንድ እንኳን ሰው ስለማያገኝ ትብብሩን እና አጋርነቱን ቶሎ አጠናቅቆ ክረምቱን መጠቀም ያስፈልጋል።

Assaye Derbie (@asayederbie) 's Twitter Profile Photo

ወፈፌውን መሪ በአንድ ሳምንት ውስጥ ወደ ዩናይትድ አረብ ኤሚሬትስ ለመሸኘት በአማራ ፋኖዎችና በትግራይ ኃይሎች መሀከል የሚደረግ ጥምረት ወሳኝ ነው።