Ras Tafari (@selassiei24) 's Twitter Profile
Ras Tafari

@selassiei24

Amhara Nationalist Human Rights Advocates

ID: 1427825041752969216

calendar_today18-08-2021 02:51:11

1,1K Tweet

11,11K Followers

286 Following

Ras Tafari (@selassiei24) 's Twitter Profile Photo

መልካም የኣጀንዳ በአል😂 ከነገረኛ ካሜራማን ፈጣሪ ይሰውራችሁ። #የሞቱት ፣ #የቆሰሉት ፣ #የተፈናቀሉት ፣ #የተራቡት እና አሁንም ድረስ ልባቸው ሀዘን ውስጥ ያሉት ተጎዱ እንጂ Diasporaው እና #በአማራ ጥላቻ PHD ያላቸው #ትግሬዎችማ ምን ሆኑ…. ምንም ‼️

Ras Tafari (@selassiei24) 's Twitter Profile Photo

#ድጋሜ_ተከስቷል በጋሜ በተፈጠረው የመሬት መንሸራተት አስከሬን በመፈለግ ላይ የነበሩ የ7ሰዎችን ሂወት ቀጥፏል 😭 በ1 ሺ 775 ሄክታር ላይ የተዘራ ሰብል ወድሟል 😭 48 መኖሪያ ቤቶች ጉዳት ደርሶባቸዋል 😭 2ሺህ 700 ነዋሪዎችም ከቀያቸው ተፈናቅለዋል!

#ድጋሜ_ተከስቷል

በጋሜ በተፈጠረው የመሬት መንሸራተት አስከሬን በመፈለግ ላይ የነበሩ የ7ሰዎችን ሂወት ቀጥፏል

😭 በ1 ሺ 775 ሄክታር ላይ የተዘራ ሰብል ወድሟል

😭 48 መኖሪያ ቤቶች ጉዳት ደርሶባቸዋል

😭 2ሺህ 700 ነዋሪዎችም ከቀያቸው ተፈናቅለዋል!
Ras Tafari (@selassiei24) 's Twitter Profile Photo

#የመቀሌው_ጉድ📌 Part 2 #TPLF እኮ hilarious የሆነ ድርጅት ነው‼️ ስቶክሆልም ሲንድረም ግን ምን ማለት ነው?😂 #አዲስአበባ… አራቲ ኪሎ...ጄቲ ጀሪ😂 #ትርጉም በስለሽ, #አዲስአባ አራት ኪሎ ኬኛ” ትላለች ትናንት የመጣችዋ አዲሷ የ #Oromuma ሰርዓት!‼️

Ras Tafari (@selassiei24) 's Twitter Profile Photo

መልካም ድል📌 ዝናቡም ዘነበ፣ ሀፈሩም ለመለመለ፣ ገበሬውም አርሶ፣ በሰላም ሸመት። በቅርብ #የአማራ_ፋኖ_በጎጃም የሚያፈጥመው Special Military Operation ተስክቶ #አማራ ነፃ እንደሚሆን አምናለሁ‼️

Ras Tafari (@selassiei24) 's Twitter Profile Photo

#የቀጠለው_ድል📌 በአርበኛ #ሀብቴ_ወልዴ የሚመራው #የአማራ_ፋኖ_ጎንደር_ዕዝ በማዕከላዊ #ጎንደር ዞን ምስራቅ ደምቢያ ቀጠና #በጌምድር ክ/ር አይሸሽም ዮሐንስ_ብርጌድና ጎንደሬ በጋሻው ክ/ር በተሰራው የጋራ ልዩ ኦፕሬሽን የተማረኩ የአገዛዙ ሰራዊቶች!

ASHEWEGOGO/ዋና መስሪያ ቤት (@amharahq) 's Twitter Profile Photo

የሸዋ ጠቅላይ ግዛት እዝ ፋኖ ህዝብ ግንኙነት ፋኖ አበበ ሙላት(አሞራው) “የኛ የትግል መዳረሻ 4ኪሎን የሚናፍቅ ቆራጥ ልብ እንጂ ጠላት በሚሰጠን አጀንዳ እየተከፋፈለ እዛም እዚም የሚናውዝ ልብ ወይም የዋህ ማንነት ፣የዋህ ልብ የለንም ይህንን እወቁ”

Ras Tafari (@selassiei24) 's Twitter Profile Photo

🔥#ነብስህ_በሰላም_ትረፍ📌 በዘመቻ አርበኛ #ይታገሱ_አራጋው አማራ ሳይንት ቀጠና ታቦር ብርጌድ ደም በደም ይጠራል ብለዋል‼️ #ይታገሱነት ልክ #እንደአሳምነውነት ለአማራ ለህዝብ የመታመን የጥንካሬ መንፈስ ሆኖ ይቀጥላል‼️ ይታገሱነት ይለምልም አሜን

🔥#ነብስህ_በሰላም_ትረፍ📌

በዘመቻ አርበኛ #ይታገሱ_አራጋው አማራ ሳይንት ቀጠና ታቦር ብርጌድ ደም በደም ይጠራል ብለዋል‼️

#ይታገሱነት ልክ #እንደአሳምነውነት ለአማራ ለህዝብ የመታመን የጥንካሬ መንፈስ ሆኖ ይቀጥላል‼️

ይታገሱነት ይለምልም
አሜን
Ras Tafari (@selassiei24) 's Twitter Profile Photo

#ሰበር_መረጃ‼️ #ጎንደር ከተማ ላይ በአብይ አህመድ የብልፅግና ሰራዊት በስናይፐር እየተተኮሰ የሰላማዊ እና የፍትህ ሰልፉ ተበትኗል።

Ras Tafari (@selassiei24) 's Twitter Profile Photo

🔥#አስቸኳይ_እርዳታ📌 #ጎንደር ከተማ ላይ #በአብይ_አህመድ የብልፅግና ሰራዊት በስናይፐር ተተኩሶ የተመታ ወንድማችን ነው‼️ የህክምና ባለሙያዎች ወንድማችን እንድታክሙት እንጠይቃለን‼️ #Gondar seeks an immediate end of the brutal killings of #civilians!

Ras Tafari (@selassiei24) 's Twitter Profile Photo

🔥#ጎንደር📌 #የአማራ_ፋኖ_በጎንደር የወራሪውን እና ጉዳዩን አሸባሪ የአብይን ወታደር እየነዱት ነው።

Ras Tafari (@selassiei24) 's Twitter Profile Photo

🔥#ብርቱ_የአማራ_ልጆች📌 #ቪሮኒካ በሙዚቃዋ ተደመምን ሳንጨርስ #ለጠለምት ወገኖቼ #ግማሽ_ሚሊዮን ብር ለግሳለች‼️ #ጎንደርን ሙቸ ነው የምወድት ብለህ ዘፈንክላት, እንደምትወዳት ደግሞ 100000 #ለጠለምት በመለገስ በተግባር አሳይተሃል! እናመሰግናለን

🔥#ብርቱ_የአማራ_ልጆች📌

#ቪሮኒካ በሙዚቃዋ ተደመምን ሳንጨርስ  #ለጠለምት ወገኖቼ #ግማሽ_ሚሊዮን ብር ለግሳለች‼️

#ጎንደርን ሙቸ ነው የምወድት ብለህ ዘፈንክላት, እንደምትወዳት ደግሞ 100000 #ለጠለምት በመለገስ በተግባር አሳይተሃል!

እናመሰግናለን
Ras Tafari (@selassiei24) 's Twitter Profile Photo

#የድል_ዜና📌 #የአማራ_ፋኖ_በጎንደር ጨፍጫፊውን ሰራዊት ማርኮ እንደ በግ እየነዳው ነው‼️ #ጎንደር ነፃ እየወጣ ነው፣#አርማጭሆ አብዛኛው ቦታ ነፃ ነው፣ታች ጋይንት ሙሉ ለሙሉ ነፃ ወጥቷል! #ጎንደሬ ለሴራ ቦታ የለውም ፣በጀግንነት ከፊት ታገኘዋለህ‼️

Ras Tafari (@selassiei24) 's Twitter Profile Photo

🔥#አስደሳች_ዜና📌 #ጎንደር ጎንደር የህፃን ኖላዊት ሐገር ያንዲት ህፃን ልጅ ደም መላሽ ሀገረ‼️ የልጃችን #የኖላዊትን ደም መልሰናል! ➡️ከ30 በላይ የጠላት መኪና ተቃጥሏል ➡️1300 አሸባሪው ወታደር ሙቷል ➡️ብዛት ያለው ዲሽቃ እና አንድ ዙ-23 ተማርኳል!

Ras Tafari (@selassiei24) 's Twitter Profile Photo

#የድል_ዜና📌 በዋርካዉ #ምሬ_ወዳጆ እና ኮኔልለ #ፋንታሁን_ሙሀቤ በሚመራው #በአማራ_ፋኖ_በወሎ የአገዛዙን ሙሉ አንድ አሬንጅመንት ወታደሮች ደምስሰዋል‼️ እነኚህ ከስረ የሚታዩት ፈጣሪ እረድቶቸዉ ለንስሀ የበቁ ናቸው! #ወጥር_አማራ #ድል_ለአማራ_ፋኖ

Ras Tafari (@selassiei24) 's Twitter Profile Photo

#የጎንደር_ፋኖ ታሪክ እየሰራ ነው‼️ አይንባ ቋራ መተማ ሸኸዲ ገንደኋ ቁጥር 4 ለምለም ተራራ አጋም እውሃ ኩመር ኮኪት  አፍጥጥ ከሸህዲ በቅርብ እረቀት ላይ ፋሽስቱ እየተለበለበ ነው‼️ #የጎንደር ተራራ እና ጉድባው ሳይቀር ጀብድ እየፈፀመ ነው‼️

Ras Tafari (@selassiei24) 's Twitter Profile Photo

#ሜጄር_ጀኔራል_ውብአንተ📌 #ጎንደር የነብሮች #የውብአንተ ልጆች ሀገረ! ዛሬም አስገድዶ ደፋሪውን፣ ጨፍጫፊውን እና አረመኔውን #የአብይ_አህመድን ወንበር ጠባቂ አሣልፈው እየነዱትን ነው‼️ አባቴ ይሙት #ፋኖ ይችላል ልበሙሉ #ውብአንተም አልሞተም‼️

Ras Tafari (@selassiei24) 's Twitter Profile Photo

🔥#ጥሪ_ለቀይመስቀል_ከጎንደር📌 #ፋኖወች በየቀኑ ብዛት ያለው፣#የመከላከያ ሰራዊት እየማረኩ ሰለሆነ ቦታው ድርስ በመገኘት እንድትረከቡን እና የቆሰሉትን እንድታሳክሙ ጥሪ ቀርቦል‼️ “#የአማራ_ፋኖ_በጎንደር ተባረኩልኝ የሚያነክሰውን ተወው አላቸው”!

Ras Tafari (@selassiei24) 's Twitter Profile Photo

#ኦሮሚያ📌 ሴቶች የማይከበሩበት፣ ህፃናትን የሚደፈር፣ አባቶችን የሚያገላታው፣ #በአማራ ደም የሰከሩት የኦሮሚያ ወለጋ ፖሊስ ዛሬ ደግሞ በአደባባይ እንዲህ የገዛ ዜጎቹን ያሳቃያል‼️ የሴቶች እና ህፃናት፣ የፍትህ ሚኒስቴር የት ናችው ?