𝐏𝐫𝐨𝐮𝐝𝐥𝐲 𝐄𝐭𝐡𝐢𝐨𝐩𝐢𝐚𝐧🇪🇹🇵🇸🇹🇷(@Yabatuwa_Lij) 's Twitter Profile Photo

አመድ በዱቄት ይስቃል አሉ ተባለ እንዴ😁?
ተረሳ ወይ ኢትዮጵያን ያሉ ጀግኖች በገዛ ወንድሞቻቸዉ እንደተኙ የታረዱት⁉
ተረሳ ወይ ሀገር አማን ብለዉ እንዳንቀላፉ መኪና የተነዳባቸዉ⁉
በእናንተ እንጅ የታሪካችን ቆሻሻ ክፍል በሰሜን ፅዝ የተፃፈዉ⁉

account_circle
𝐏𝐫𝐨𝐮𝐝𝐥𝐲 𝐄𝐭𝐡𝐢𝐨𝐩𝐢𝐚𝐧🇪🇹🇵🇸🇹🇷(@Yabatuwa_Lij) 's Twitter Profile Photo

ከፍ ብላችሁ ኢትዮጵያዬን ከፍ ስላደረጋችሁን እናመሰግናለን ጀግኖቻችን 🇪🇹✊🏾💚💛❤
ጉዳፍ ፀጋይ 🇪🇹💎❤️🔥
ለተሰንበት ግደይ 🇪🇹💎❤️🔥
እጅጋየሁ ታዬ 🇪🇹💎❤️🔥

account_circle
hayu Afar(@HayuAfar) 's Twitter Profile Photo

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለኢድ አል- አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሰን/ አደረሳችሁ!

ዒድ ሙባረክ @Peace4Ethiopiaa @ap1Prosperity Talia 🖤 Mohammed Seid 🇪🇹❤🇪🇹 Fuad Mustefa Ali 🇪🇹🇪🇷🇵🇸 amir__🦅 Ultra Afar 🦅 lahadda لاهادا 🇵🇸 @ዥX @Ramsey 🇪🇹 Dankalia Time

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለኢድ አል- አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሰን/ አደረሳችሁ!

ዒድ ሙባረክ @Peace4Ethiopiaa @ap1Prosperity @BintWollo @MameS_Ethio @FuadMustefaAli @amirmoh01 @Cammadi_MD @lahadda88 @1juxa @Dankalia101
account_circle
𝐏𝐫𝐨𝐮𝐝𝐥𝐲 𝐄𝐭𝐡𝐢𝐨𝐩𝐢𝐚𝐧🇪🇹🇵🇸🇹🇷(@Yabatuwa_Lij) 's Twitter Profile Photo

የነዚህን ቆሻሾች ድፍረትና ስውር ሴራ ተመልከቱ
حسبنا الله ونعم الوكيل‼
እነዚህ የሰዶምን ነዋሪዎች ጸያፍ ተግባር እየፈጸሙ ያሉ እኩያን በራሳቸው ሃገር ላይ የሚፈጽሙት ጸያፍ አልበቃቸው ብሎ ወደ ሌሎች ሃገራት በተለያዬ መልኩ ለማስረፅ እየሞከሩ ነው።

account_circle
Saba Shiferaw 🇪🇹(Abiy Ahmed Ali will lead )(@Sabi92409431) 's Twitter Profile Photo

Only through genuine collaboration and a shared commitment to cooperative management can the Nile riparian countries effectively address the challenges and seize the opportunities that lie ahead. ! UN Human Rights

account_circle
𝐏𝐫𝐨𝐮𝐝𝐥𝐲 𝐄𝐭𝐡𝐢𝐨𝐩𝐢𝐚𝐧🇪🇹🇵🇸🇹🇷(@Yabatuwa_Lij) 's Twitter Profile Photo

አማራን ማህበረሰባዊ እረፍት ሊነሱትና ሊያሳንሱት በስሙ ከሚነግዱበት በላይ ጠላት የለውም።አማራውን ከሁሉም ክልል ከሁሉም ብሔር ጋር ለማጋጨትና በሁሉም የተጠላ ለማድረግ በየቀኑ ጠላት የሚፈለፍልበትን አጀንዳ የሚያራግቡበትን ቅጥረኞች የጊዜ ጉዳይ

account_circle
𝐏𝐫𝐨𝐮𝐝𝐥𝐲 𝐄𝐭𝐡𝐢𝐨𝐩𝐢𝐚𝐧🇪🇹🇵🇸🇹🇷(@Yabatuwa_Lij) 's Twitter Profile Photo

እሷ🇪🇹 እንዳይገፏት ዓለት ላይ የጸናች፣ እንዳይሽሯት በደም ማሕተም የታተመች፣ በአጥንት የጠነከረች፣
በማይበጠስ የምስጢር ገመድ የታሰረች፣ በማይደፈር ጥላ ሥር የተጠለለች፣
ከገዘፉት የገዘፈች፣
ከጠነከሩት የጠነከረች፣
ውዥንብር የማያናውጻት፣

እሷ🇪🇹 እንዳይገፏት ዓለት ላይ የጸናች፣ እንዳይሽሯት በደም ማሕተም የታተመች፣ በአጥንት የጠነከረች፣
በማይበጠስ የምስጢር ገመድ የታሰረች፣ በማይደፈር ጥላ ሥር የተጠለለች፣ 
ከገዘፉት የገዘፈች፣
 ከጠነከሩት የጠነከረች፣ 
ውዥንብር የማያናውጻት፣
account_circle