Ministry of Health ETHIOPIA(@FMoHealth) 's Twitter Profileg
Ministry of Health ETHIOPIA

@FMoHealth

This is the official Twitter account of the Ministry of Health of the FDRE. Our vision is to see healthy, productive & prosperous Citizens of Ethiopia.

ID:1178630227

linkhttp://www.moh.gov.et calendar_today14-02-2013 11:19:51

6,2K Tweets

285,3K Followers

266 Following

Follow People
Ministry of Health ETHIOPIA(@FMoHealth) 's Twitter Profile Photo

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በግንባታ ላይ የሚገኙ የጤና ተቋማት ጉብኝት ተካሄደ።
facebook.com/share/p/vTMrp9…

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በግንባታ ላይ የሚገኙ የጤና ተቋማት ጉብኝት ተካሄደ። facebook.com/share/p/vTMrp9…
account_circle
Ministry of Health ETHIOPIA(@FMoHealth) 's Twitter Profile Photo

'ዑደቱን በመስበር ፊስቱላን በአለም አቀፍ ደረጃ መከላከል! ' በሚል መሪ ቃል አለም አቀፉ የፌስቱላ ቀን በሐረሪ ክልል ተከበረ።
facebook.com/share/p/mMgy2Y…

'ዑደቱን በመስበር ፊስቱላን በአለም አቀፍ ደረጃ መከላከል! ' በሚል መሪ ቃል አለም አቀፉ የፌስቱላ ቀን በሐረሪ ክልል ተከበረ። facebook.com/share/p/mMgy2Y…
account_circle
Ministry of Health ETHIOPIA(@FMoHealth) 's Twitter Profile Photo

ኮሌስትሮል እንዴት መቀነስ ይቻላል?
አጫጭርና ጠቃሚ የጤና መረጃዎችን ለማግኘት የጤና ሚኒስቴር የቲክቶክ አካውንትን ይከተሉ።

vm.tiktok.com/ZMMwC4fAU/

account_circle
Ministry of Health ETHIOPIA(@FMoHealth) 's Twitter Profile Photo

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ተመስገን ጥሩነህ፣ ትኩረት በሚሹ የጤና ጉዳዮች ላይ ከጤና ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮች ጋር ምክክር አካሄዱ፡፡
facebook.com/share/p/RuT2Zc…

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ተመስገን ጥሩነህ፣ ትኩረት በሚሹ የጤና ጉዳዮች ላይ ከጤና ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮች ጋር ምክክር አካሄዱ፡፡ facebook.com/share/p/RuT2Zc…
account_circle
Ministry of Health ETHIOPIA(@FMoHealth) 's Twitter Profile Photo

በወቅታዊ የኤችአይቪ ኤድስ ሁኔታና ምላሽ ላይ የንቅናቄና የስልጠና መድረክ ተካሄደ።
facebook.com/share/p/TwviER…

በወቅታዊ የኤችአይቪ ኤድስ ሁኔታና ምላሽ ላይ የንቅናቄና የስልጠና መድረክ ተካሄደ። facebook.com/share/p/TwviER…
account_circle
UNICEF Ethiopia(@UNICEFEthiopia) 's Twitter Profile Photo

UNICEF, gov't, UN, donors, & partners met today to discuss collaborative efforts to transform the lives of children in Ethiopia. The key priorities are:

✅Reaching the most vulnerable children
✅Investing in local solutions
✅Strengthening economies
✅Building peace & resilience

UNICEF, gov't, UN, donors, & partners met today to discuss collaborative efforts to transform the lives of children in Ethiopia. The key priorities are: ✅Reaching the most vulnerable children ✅Investing in local solutions ✅Strengthening economies ✅Building peace & resilience
account_circle
Ministry of Health ETHIOPIA(@FMoHealth) 's Twitter Profile Photo

ለጾታዊ ጥቃት ተጎጂዎች መሰረታዊ ህክምና መስጪያ የሚያገለግሉ የህክምና ቁሳቁስ እና አልባሳት ድጋፍ ተደረገ።
facebook.com/share/p/n5LYuh…

ለጾታዊ ጥቃት ተጎጂዎች መሰረታዊ ህክምና መስጪያ የሚያገለግሉ የህክምና ቁሳቁስ እና አልባሳት ድጋፍ ተደረገ። facebook.com/share/p/n5LYuh…
account_circle
Ministry of Health ETHIOPIA(@FMoHealth) 's Twitter Profile Photo

የውጭ አገር ህክምናን የሚጠይቅ ውስብስብ የልብ ቀዶ ህክምና በአገር ውስጥ በተሳካ ሁኔታ ተካሄደ ፡፡
facebook.com/share/p/Xb4u8Y…

የውጭ አገር ህክምናን የሚጠይቅ ውስብስብ የልብ ቀዶ ህክምና በአገር ውስጥ በተሳካ ሁኔታ ተካሄደ ፡፡ facebook.com/share/p/Xb4u8Y…
account_circle
Ministry of Health ETHIOPIA(@FMoHealth) 's Twitter Profile Photo

በህፃናት ልጆች ጭንቅላት ዉስጥ የሚጠራቀም ዉሃ [Hdrocephalus) እና ሌሎች የህፃናት የጭንቅላት ሕክምና በኢንዶስኮፒክ የማከም አግልግሎት በሀገር አቀፍ ደረጃ ለማሻሻል እና ለማስፋፋት የሚያግዙ አምስት ማሽኖች ርክክብ ተደርጓል።
facebook.com/share/p/FJksVJ…

በህፃናት ልጆች ጭንቅላት ዉስጥ የሚጠራቀም ዉሃ [Hdrocephalus) እና ሌሎች የህፃናት የጭንቅላት ሕክምና በኢንዶስኮፒክ የማከም አግልግሎት በሀገር አቀፍ ደረጃ ለማሻሻል እና ለማስፋፋት የሚያግዙ አምስት ማሽኖች ርክክብ ተደርጓል። facebook.com/share/p/FJksVJ…
account_circle
Ministry of Health ETHIOPIA(@FMoHealth) 's Twitter Profile Photo

የወረዳ ወረቀት አልባ የጤና መረጃ ስርአት የማስጀመሪያ መርሃ ግብር ተካሄደ።
facebook.com/share/p/WKEXUy…

የወረዳ ወረቀት አልባ የጤና መረጃ ስርአት የማስጀመሪያ መርሃ ግብር ተካሄደ። facebook.com/share/p/WKEXUy…
account_circle
Ministry of Health ETHIOPIA(@FMoHealth) 's Twitter Profile Photo

'ማህብረሰባችንን ከኤች አይ ቪ/ኤድስ ለመጠበቅ እና ለመከላከል የኃይማኖት አባቶች ሚና ከፍተኛ ነው፡፡' ዶክተር አማኑኤል ሀይለ፣ የትግራይ ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ
facebook.com/share/p/YvgQUK…

'ማህብረሰባችንን ከኤች አይ ቪ/ኤድስ ለመጠበቅ እና ለመከላከል የኃይማኖት አባቶች ሚና ከፍተኛ ነው፡፡' ዶክተር አማኑኤል ሀይለ፣ የትግራይ ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ facebook.com/share/p/YvgQUK…
account_circle
Ministry of Health ETHIOPIA(@FMoHealth) 's Twitter Profile Photo

የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ የመከላከያ ስፔሻላይዝድ ሪፈራል ሆስፒታልን መርቀው ከፈቱ።
Abiy Ahmed Ali 🇪🇹
facebook.com/share/p/k9VGi7…

የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ የመከላከያ ስፔሻላይዝድ ሪፈራል ሆስፒታልን መርቀው ከፈቱ። @AbiyAhmedAli facebook.com/share/p/k9VGi7…
account_circle
Ministry of Health ETHIOPIA(@FMoHealth) 's Twitter Profile Photo

የዓለም የከፍተኛ ደም ግፊት ቀን በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ20ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ16ኛ ጊዜ “ደም ግፊትዎን በትክክል ይለኩ፣ ደም ግፊትዎን ይቆጣጠሩ እና ረጅም እድሜ ይኑሩ!” በሚል መሪ ቃል ተከበረ፡፡
facebook.com/share/p/TEYQ8a…

የዓለም የከፍተኛ ደም ግፊት ቀን በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ20ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ16ኛ ጊዜ “ደም ግፊትዎን በትክክል ይለኩ፣ ደም ግፊትዎን ይቆጣጠሩ እና ረጅም እድሜ ይኑሩ!” በሚል መሪ ቃል ተከበረ፡፡ facebook.com/share/p/TEYQ8a…
account_circle
Ministry of Health ETHIOPIA(@FMoHealth) 's Twitter Profile Photo

የአራተኛው ዙር የኢትዮጵያ ሆስፒታሎች ጥምረት ለጥራት መርሀግብር ሁለተኛው ክላስተር የድጋፍ ማዕቀፍ ስራ ተጀመረ።
facebook.com/share/p/N4o7rQ…

የአራተኛው ዙር የኢትዮጵያ ሆስፒታሎች ጥምረት ለጥራት መርሀግብር ሁለተኛው ክላስተር የድጋፍ ማዕቀፍ ስራ ተጀመረ። facebook.com/share/p/N4o7rQ…
account_circle
Ministry of Health ETHIOPIA(@FMoHealth) 's Twitter Profile Photo

“የጤና ሚኒስቴር ስራ ክፍሎች በሃገር አቀፍ ደረጃ በሚሰበሰብ የጤና መረጃ ላይ የተመሰረተ ውሳኔ አሰጣጥን መሳደግ ይኖርባቸዋል” የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር አየለ ተሾመ facebook.com/share/p/VqAkjL…

አለም አቀፍ የድንገተኛ አደጋ ህክምና ኮንፍረንስ መካሄድ ጀመረ።
facebook.com/share/p/zxD7xW…

አለም አቀፍ የድንገተኛ አደጋ ህክምና ኮንፍረንስ መካሄድ ጀመረ። facebook.com/share/p/zxD7xW…
account_circle
Ministry of Health ETHIOPIA(@FMoHealth) 's Twitter Profile Photo

የጽዱ ጤና ተቋም ኢኒሺዬቲቭ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አርባምንጭ አጠቃላይ ሆስፒታል ተጀመረ።
facebook.com/share/p/ieYCqh…

የጽዱ ጤና ተቋም ኢኒሺዬቲቭ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አርባምንጭ አጠቃላይ ሆስፒታል ተጀመረ። facebook.com/share/p/ieYCqh…
account_circle
Ministry of Health ETHIOPIA(@FMoHealth) 's Twitter Profile Photo

“ከወሊድ ጋር በተያያዘ የሚከሰቱ ችግሮችን ለመቀነስ የቅደመወልድ ክትትሎችን መጨመር እና የጤና ተቋማትን ማዘመን ያስፈልጋል “ - የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ
facebook.com/share/p/5jKZyd…

“ከወሊድ ጋር በተያያዘ የሚከሰቱ ችግሮችን ለመቀነስ የቅደመወልድ ክትትሎችን መጨመር እና የጤና ተቋማትን ማዘመን ያስፈልጋል “ - የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ facebook.com/share/p/5jKZyd…
account_circle