Dashen Bank(@BankDashen) 's Twitter Profileg
Dashen Bank

@BankDashen

Dashen Bank is one of the leading banks in Ethiopia with over 850 branches and banking outlets.

ID:1141009344475144193

linkhttp://www.dashenbanksc.com calendar_today18-06-2019 15:46:41

1,7K Tweets

3,6K Followers

2 Following

Dashen Bank(@BankDashen) 's Twitter Profile Photo

We are proud of our Technology Team for securing the Payment Card Industry Data Security Standard (PCI DSS) Version 4.0. The certification demonstrates Dashen Bank's commitment to providing best-in-class payment services to its customers.

We are proud of our Technology Team for securing the Payment Card Industry Data Security Standard (PCI DSS) Version 4.0. The certification demonstrates Dashen Bank's commitment to providing best-in-class payment services to its customers. #Dashenbank #Ethiopia #DataSecurity
account_circle
Dashen Bank(@BankDashen) 's Twitter Profile Photo

: Here is a recap of Celebrating Lemn Sissay, a series of Dashen Bank Culture Club events held from May 8 to 11, 2024 at British Council, Abrhot Library, and Hilton Addis.

kCultureClub

account_circle
Dashen Bank(@BankDashen) 's Twitter Profile Photo

በጊዜ የተገደበ የተቀማጭ ሒሳብ

ከባንኩ ጋር በሚኖርዎት ስምምነት መሰረት በተቀማጭ ገንዘብ መጠን እና ቆይታ ጊዜ ላይ የተመሰረተ ከፍተኛ ወለድ የሚያገኙበት ለተወሰነ ጊዜ ብቻ የሚቆይ የተቀማጭ ሒሳብ ዓይነት ነው፡፡

በጊዜ የተገደበ የተቀማጭ ሒሳብ ከባንኩ ጋር በሚኖርዎት ስምምነት መሰረት በተቀማጭ ገንዘብ መጠን እና ቆይታ ጊዜ ላይ የተመሰረተ ከፍተኛ ወለድ የሚያገኙበት ለተወሰነ ጊዜ ብቻ የሚቆይ የተቀማጭ ሒሳብ ዓይነት ነው፡፡ #DashenBank #Bank #Ethiopia
account_circle
Dashen Bank(@BankDashen) 's Twitter Profile Photo

ልዩ የታዳጊዎች የቁጠባ ሒሳብ
ለበለጠ መረጃ ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ dashenbanksc.com/other-special-…

Bank money money

ልዩ የታዳጊዎች የቁጠባ ሒሳብ ለበለጠ መረጃ ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ dashenbanksc.com/other-special-… #DashenBank #Dashen #Bank #Ethiopia #ኢትዮጵያ #youthsaving #saving #money #savingmoney #finance #savingmoney #children
account_circle
Dashen Bank(@BankDashen) 's Twitter Profile Photo

በዳሸን ባንክ ስም ከተከፈቱ ሃሰተኛ የቲክቶክ ገፆች እንዳይታለሉ ይጠንቀቁ

ትክክለኛ የቲክቶክ ገፃችንን ለመቀላቀል ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ፡ shorturl.at/wqcQy

Bank

account_circle
Dashen Bank(@BankDashen) 's Twitter Profile Photo

ሸሪክ ከወለድ ነጻ አገልግሎት
ከ850 በላይ በደረሱት የባንካችን ቅርንጫፎች ለአገልግሎቱ በተዘጋጁ መስኮቶች፣ከ70 በላይ በሆኑ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ብቻ በሚሰጡ ቅርንጫፎች በአሞሌ የሞባይል መተግበሪያ ደንበኞችን እያገለገለ ይገኛል።

ሸሪክ ከወለድ ነጻ አገልግሎት ከ850 በላይ በደረሱት የባንካችን ቅርንጫፎች ለአገልግሎቱ በተዘጋጁ መስኮቶች፣ከ70 በላይ በሆኑ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ብቻ በሚሰጡ ቅርንጫፎች በአሞሌ የሞባይል መተግበሪያ ደንበኞችን እያገለገለ ይገኛል።
account_circle
Dashen Bank(@BankDashen) 's Twitter Profile Photo

ዕቁብ የቁጠባ ሂሳብ

ከመደበኛው በእጅጉ ከፍ ያለ እና በተቀማጭ ሂሳብ ልክ እያደገ የሚሄድ ወለድ የሚያስገኝ በተጨማሪም የዕቁብ ሰብሳቢው/ዎችን እና አባላቶችን የስራ ማስኬጃ እና የፍጆታ ብድር ተጠቃሚ እንዲሆኑ የሚያስችል የቁጠባ ሂሳብ፡፡

ዕቁብ የቁጠባ ሂሳብ ከመደበኛው በእጅጉ ከፍ ያለ እና በተቀማጭ ሂሳብ ልክ እያደገ የሚሄድ ወለድ የሚያስገኝ በተጨማሪም የዕቁብ ሰብሳቢው/ዎችን እና አባላቶችን የስራ ማስኬጃ እና የፍጆታ ብድር ተጠቃሚ እንዲሆኑ የሚያስችል የቁጠባ ሂሳብ፡፡
account_circle
Dashen Bank(@BankDashen) 's Twitter Profile Photo

ከሳይበር ጋር የተያያዘ ስጋትን ለመቀነስ አንዳንድ ጠቃሚ ምክሮች

• መለያዎን ከማንም ጋር አያጋሩ።
• የይለፍ ቃልዎን  በተደጋጋሚ ይቀይሩ
• የይለፍ ቃሎችን በየትኛውም ቦታ አያስቀምጡ
• ከስራ ቦታዎ ላይ ሲነሱ  ኮምፒተርዎን/ ላፕቶፕዎን ይቆልፉ

ከሳይበር ጋር የተያያዘ ስጋትን ለመቀነስ አንዳንድ ጠቃሚ ምክሮች • መለያዎን ከማንም ጋር አያጋሩ። • የይለፍ ቃልዎን  በተደጋጋሚ ይቀይሩ • የይለፍ ቃሎችን በየትኛውም ቦታ አያስቀምጡ • ከስራ ቦታዎ ላይ ሲነሱ  ኮምፒተርዎን/ ላፕቶፕዎን ይቆልፉ
account_circle
Dashen Bank(@BankDashen) 's Twitter Profile Photo

ሃዋላ የቁጠባ ሂሳብ

በውጭ ሃገራት ገንዘብ የሚከፈት ሂሳብ ሲሆን ከየትኛውም የአለም ክፍል የሚላክሎትን ገንዘብ በባንካችን ሲቆጥቡ ከመደበኛው እጥፍ ወለድ ያገኙበታል!

Bank

ሃዋላ የቁጠባ ሂሳብ በውጭ ሃገራት ገንዘብ የሚከፈት ሂሳብ ሲሆን ከየትኛውም የአለም ክፍል የሚላክሎትን ገንዘብ በባንካችን ሲቆጥቡ ከመደበኛው እጥፍ ወለድ ያገኙበታል! #DashenBank #Dashen #Bank #Ethiopia #ኢትዮጵያ #remittance #moneytransfer
account_circle